የነጌታቸው ረዳ የአማራ ክልል ወጣቶችን አነቃቅቷል | በርካታ ወጣቶች እየዘመቱ ነው

  ከሰሞኑ የጁንታው ኃይል አመራሮች የሆኑት ጌታቸው ረዳ፣ ጻድቃን ገብረትንሳኤ፣ ጀነራል ታደሰ ወረደ እና ሌሎች የነርሱ ደጋፊ የሆኑ ሚዲያዎች ዋነኛ ጠላታችን የአማራ ሕዝብ ነው ብለው ማስቀመጣቸውን ተከትሎ እንዲሁም የአማራ ክልልን እንወጋለን ሲል ጌታቸው ረዳ ከተናገረ በኋላ በአማራ ክልል ወደ መከላከያው እና ወደ ክልሉ ልዩ ኃይል የሚገባው ሰው ቁጥር እየጨመረ መሆኑ … Continue reading የነጌታቸው ረዳ የአማራ ክልል ወጣቶችን አነቃቅቷል | በርካታ ወጣቶች እየዘመቱ ነው